የሳንኩራ ወረዳ  አስተዳደር  በስልጤ ዞን ከሚገኙ 10 ወረዳዎችና 05 ከተማ አስተዳደሮች ውስጥ አነዷ ስትሆን ወረዳዋ በለውጥ ጎዳና ውስጥ ከሚገኙ የዞኑ ወረዳዎች አንዷ ናት፡፡ ወረዳዋ ዋና መቀመጫ ዓለም ገበያ ከተማ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ወራቤ በስተ ደቡብ አቅጣጫ 40 ኪሎሜትር ርቀት  ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ ከተማ ሆሳዕና በስተ ምስራቅ አቅጣጫ 70.ኪ.ሜ እና ከሀገራችን ርዕሳ ከተማ አዲስ አበባ በስተደቡብ አቅጣጫ 212 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡Read More

Scroll to Top