የቆዳ ስፋትና አስተዳደራዊ አወቃቀር
የሳንኩራ ወረዳ አጠቃላይ 30,450 ሄ.ር ስፋት ያለው ሲሆን ከዞኑ 10.93% ይሆናል፡፡ ከዚህም ውስጥ ለእርሻ የዋለው 25,412 (22,328 በዓመታዊ ሰብልና 3084 በቋሚ ሰብል የተሸፈነ)፣ ሊለማ የሚችለው 641.825፣ ሊለማ የማይችል 316.375፣ ለግጦሽ አገልግሎት የዋለው 3074.2፣ በተፈጥሮ ደን የተሸፈነ 300.7፣ ውሃና ረግራጋማ ስፍራ 276፣ የቀረው 2935 በሌሎች ልዩ ልዩ ይዞታዎች የተሸፈነ ነው፡፡
አስተዳደራዊ አወቃቀሩም በ27 ቀበሌዎች (ደነብ፣ እንጃሞ ጉጣንቾ፣ ገተም ጉርባዬ፣ ጀጀቢቾ ለምለም፣ ገተም፣ ጀጀቢቾ ሰያቶ፣ መንዞ ሰያቶ፣ ገተም ዝኮ፣ ጉርበዬ እንጃሞ፣ ላይ ቀሞ፣ አዳሻ ዚኮ፣ መንዞ፣ ወራቤ ስንቢጣ፣ ወጤጣ፣ መንዞ ፈጠን፣ ፈጠን፣ ታች ቀሞ፣ ጉጣንቾ፣ ቆሬ፣ በርጮ፣ በርጮ ኩሉፎ፣ ጃታ፣ ኩሉፎ ሻድገር፣ ረግዲና፣ ረግዲና ቆሬና ቦኖሻ) ና 01 የከተማ ቀበሌ (ረግዲና ማዞሪያ ከተማ) ናቸው፡፡
Area and administrative structure
Sankura district has a total area of 30,450 ha, which is 10.93% of the zone. Out of this, 25,212 are cultivated (22,328 covered by annual crops and 3084 covered by permanent crops), 641.8 can be cultivated, 316.375 cannot be cultivated, 3074.2 are used for grazing, 300.7 are covered by natural forest, 276 are water and wetlands, and the remaining 2935 are covered by other miscellaneous properties.
The administrative structure is divided into 27 kebeles (Deneb, Enjamo Gutancho, Getem Gurbaye, Jejebicho Lemlem, Getem, Jejebcho Sayato, Menzo Sayato, Getem Zko, Gurbaye Enjamo, Lai Kemo, Adasha Ziko, Menzo, Warabe Sanbeta, Uteta, Menzo Fasten, Fasten, Thach Kemo, Gutancho, Kore, Bercho, Bercho Kulufo, Jata, Kulufo Shadger, Ragdina, Ragdina Kore and Bonosha) and 01 urban kebele (Ragdina Mazoriya City).