በሁሉም ቀበሌዎች በንቅናቄ የተጀመረው አዳዲስ የብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥሏል

 
ጋቢት 25/2017 ዓ.ም የሳንኩራ ኮሙኒኬሽን
በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ፅ/ቤት አስተባባሪነት የፓርቲውን መረጃ በተገቢው በማደራጀት ተግባራትን በጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀቶች በመምራት ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት በማለም በሁሉም ቀበሌዎች አጀንዳ ተደርጎ እየተሰራበት የሚገኘው የብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ተጠናክሮ በመተግበር ላይ ይገኛል።
የቀበሌ ብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃግብር በዛሬው ዕለትም በወረዳው ገ/ዚኮ ቀበሌ እንዲሁም ቆሬ ቀበሌዎች የክላስተር አስተባባሪዎችና የፓርቲ አመራሮች እንዲሁም የቀበሌ ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል።

1 thought on “በሁሉም ቀበሌዎች በንቅናቄ የተጀመረው አዳዲስ የብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥሏል”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top