በሳንኩራ ወረዳ በህብረተሰብ ተሳትፎና በመንግስት ወጪ የተገነቡ የተለዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡
ሰኔ 15/2017 ዓ.ም ሳንኩራ ወረዳ ኮሙኒኬሽንየህብረተሰብና የመንግስት ተሳትፎ ካለ ሁለንተናዊ ለውጥ ማምጣት ይቻላል አሉ የስልጤ ዞን ምክርቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ መህዲያ ቡሴር፡፡በሳንኩራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ ተሚማ ሙዴ በበኩላቸው ዛሬ ለምረቃ የበቁ ፕሮጀክቶች የህብረተሰቡ ተሳትፎ የጎላበት የልማት ስራ ውጤታማ መሆኑ አንዱ ማሳያ ብለውታል፡፡በዕለቱ መርሐ ግብር የቆሬ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ እና የወረዳው ፓሊስ ጽ/ቤት Read More