Uncategorized

በሳንኩራ ወረዳ በማህበር ተደራጅተው የሚጠበቅባቸውን መስፈርት ማሟላት ለቻሉ 03 ማህበራት መሬት ተላለፈ

ጥር 05/2018 ዓ.ም የሳንኩራ ኮሙኒኬሽንበስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በማህበር ተደራጅተው ቁጠባ ላጠናቀቁ 03 ማህበራት የቤት መስሪያ ቦታ በረግዲና ማዞሪያ ከተማ የወረዳ አስተባባሪ አካላትና የዞን መምሪያ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዛሬው ዕለት አስረክቧል።በመርሃግብሩ ላይ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልዕክት ያስተላለፉት የሳንኩራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ ተሚማ ሙዴ ባለፉት ዓመታት የወረዳው መንግስት በማህበር ለተደራጁ Read More