Author name: senkura

Uncategorized

የሴቶችን የኢኮኖሚ አቅም ለማሻሻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ

ጥር 7 /2018 የሳንኩራ ወረዳ ኮሙኒኬሽን‎‎በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት በሴቶች ልማት ህብረት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸምን በስትሪንግ ኮሚቴ ገምግሟል። ‎በተካሄደው መድረኩ በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት አፈጻጸም ሪፖርት በሳንኩራ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ በወ/ሮ ዘይንያ ሸ/አደም በኩል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።‎‎የሴቶችን Read More

Uncategorized

በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር በመደመር መንግስት ኢንሼቲቭ የወረዱ የመቀነስ የዜሮ ግቦች አፈጻጸም ተገመገመ

ጥር 7/2018 የሳንኩራ ኮሙኒኬሽንበስልጤ ዞን የሳንኩር ወረደ ወባጀ ጋር የ2018 ቶ/ኢ ባጀት ዘማን ዮሽትለኜ ቂንጥ አይዶ 06 ወሪ የውጥን ተረሻት ሂንኩም የሼሽትለኜይ ቂንጥ አይዶ ውጥን ያዙፎት ዴረ የወባጀ ጋሪ ዩመት ቃምቸ በትረከቡይ ኤት ባውጄይ አሻን።ሉመት ቃምቸ ዴረ የትስናጄ የ2018 ቶ/ኢ ባጀት ዘማን ዮሽትለኜ ቂንጥ አይዶ 06 ወሪ የውጥን ተረሻት ሪፖርት ሂንኩም የሼሽትለኜይ ቂንጥ አይዶ ውጥን

Uncategorized

በሳንኩራ ወረዳ በማህበር ተደራጅተው የሚጠበቅባቸውን መስፈርት ማሟላት ለቻሉ 03 ማህበራት መሬት ተላለፈ

ጥር 05/2018 ዓ.ም የሳንኩራ ኮሙኒኬሽንበስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በማህበር ተደራጅተው ቁጠባ ላጠናቀቁ 03 ማህበራት የቤት መስሪያ ቦታ በረግዲና ማዞሪያ ከተማ የወረዳ አስተባባሪ አካላትና የዞን መምሪያ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዛሬው ዕለት አስረክቧል።በመርሃግብሩ ላይ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልዕክት ያስተላለፉት የሳንኩራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ ተሚማ ሙዴ ባለፉት ዓመታት የወረዳው መንግስት በማህበር ለተደራጁ

Uncategorized

በሳንኩራ ወረዳ በህብረተሰብ ተሳትፎና በመንግስት ወጪ የተገነቡ የተለዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡

ሰኔ 15/2017 ዓ.ም ሳንኩራ ወረዳ ኮሙኒኬሽንየህብረተሰብና የመንግስት ተሳትፎ ካለ ሁለንተናዊ ለውጥ ማምጣት ይቻላል አሉ የስልጤ ዞን ምክርቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ መህዲያ ቡሴር፡፡በሳንኩራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ ተሚማ ሙዴ በበኩላቸው ዛሬ ለምረቃ የበቁ ፕሮጀክቶች የህብረተሰቡ ተሳትፎ የጎላበት የልማት ስራ ውጤታማ መሆኑ አንዱ ማሳያ ብለውታል፡፡በዕለቱ መርሐ ግብር የቆሬ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ እና የወረዳው ፓሊስ ጽ/ቤት

Uncategorized

ጪውን የአረፋ በዓል በማስመልከት የፋብሪካ እና የግብርና የፍጆታ ምርቶች ለተጠቃሚው ህብረተሰብ በተመጣጠኝ ዋጋ በማቅረብ የግብይት በዛር እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ።

ግንቦት፣ 26/2017( የሳንኩራ ኮሙኒኬሽን)የሳንኩራ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት ከአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተር ንግድና ገበያ ልማት ዩኒት በጋራ መጪውን የአረፋ በዓልን በማስመልከት የፋብሪካ እና የግብርና የፍጆታ ምርቶች ለተጠቃሚው ህብረተሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ግብይት እየተካሄደ መሆኑን ገልጿል።የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት ከከተማ አስተዳደሩ ንግድ ዩኒት በጋራ በዛሬው የማክሰኞ ገበያ የተለያዩ ሽንኩርት፣ጥቅል ጉመን፣ነጭ ሽንኩርት፣ስኳር፣የፉርኖ ዱቄት፣ሩዝ፣ዘይት

Uncategorized

የመንገድ ተደራሽነት ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ እየተሰሩ ያሉ የመንገድ ዝርጋታ ስራዎች ዙሪያ የመስክ ምልከታ ተደረገ

በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ የትራንስፖርትና የመንገድ ልማት ጽ/ቤት በየደረጃው የሚስተዋሉ የመንገድ ተደራሽነት ችግሮችን ለመቅረፍ በኩሎፎ ሻድገር ቀበሌ በህብረተሰብ ተሳትፎ ያሰራውን የመንገድ ዝርጋት ስራ በወረዳው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቀበሌው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል፡፡በመርሃግብሩ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ ተሚማ ሙዴ ፣ የወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ ሰልማን ፣ የወረዳው ም/ል አስተዳዳሪና የግብርና ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ

Uncategorized

የትምህርት ቤቶችን የውስጥ ገቢ በማሳደግ የመማር ማስተማር ስራው የተቀላጠፈና ውጤታማ መሆን እንዲችል በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

በስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት በሁሉም የወረዳው የትምህርት ተቋማት ለልማት መዋል የሚችሉ መሬቶች ለልማት እንዲውሉ በማስቻል ትምህርት ቤቶች የውስጥ አቀማቸውን በማሳደግ ውጤታማ የመማር ማስተማር ስራን ማከናወን እንዲችሉ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል ፡፡በዚህም መሰረት በወረዳ ደረጃ የትምህርት ቤቶችን የውስጥ አቅም ለማሳደግ በመደበኛ መኸርና በልግ እንዲሁም በፍራፍሬ ልማት ተቋማት በስፋት እንዲያለሙ እየተሰራ ሲሆን በዚህ

Uncategorized

በሁሉም ቀበሌዎች በንቅናቄ የተጀመረው አዳዲስ የብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥሏል

 ጋቢት 25/2017 ዓ.ም የሳንኩራ ኮሙኒኬሽንበስልጤ ዞን የሳንኩራ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ፅ/ቤት አስተባባሪነት የፓርቲውን መረጃ በተገቢው በማደራጀት ተግባራትን በጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀቶች በመምራት ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት በማለም በሁሉም ቀበሌዎች አጀንዳ ተደርጎ እየተሰራበት የሚገኘው የብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ተጠናክሮ በመተግበር ላይ ይገኛል።የቀበሌ ብልጽግና ህብረት ፅ/ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃግብር በዛሬው ዕለትም በወረዳው ገ/ዚኮ ቀበሌ እንዲሁም ቆሬ ቀበሌዎች የክላስተር አስተባባሪዎችና

Scroll to Top