የሳንኩራ ወረዳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ስር ከሚገኙ 10 ወረዳዎችና 5 ከተማ አስተተዳሮች መካካል አንዷ ስትሆን ወረዳዋም ሚያዚያ 23 ቀን 1993 ከተደረገው የስልጤ ህዝብ የማንነት ውሳኔ ተከትሎ ሚያዝያ 27 ቀን በ1994 የወረዳነት ድርሻዋን ይዛለች፡፡

Scroll to Top