የወረዳው ተፈጥሮአዊና ሰብአዊ መብቶች በአግባቡና በተቀናጀ መልኩ ጥቅም ላይ እንዲውል በማስተባበርና በመምራት የወረዳውን ህ/ሰብ ለልማት ለዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ የተሟላ ተሳትፎ ኖሮት ተጠቃሚነቱን በማረጋገጥ ፍትህና መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ብልጽግና እንዲመጣ ማድረግ፡፡

Scroll to Top